#TradingPairs101 ከ48 ሰዓት በኋላ 1.5$ የምታገኙበት የባይናንስ ታስክ
አሰራሩ
1. ባይናንስ app ግቡ
2. More የሚለው ተጫኑ እና learn and earn የሚለው ንኩ
3. የመጀመሪያው WCT የሚለው ምረጡ
4. ➡️ ይሄን ምልክት ሁለት ጊዜ ንኩ እና start quiz በሉት
5. ከዛ መልሱ ከታች እለቅላችኋለሁ ሁሉንም መልሱ። ልብ በሉ ጥያቄው ለእኔ አንደኛ ያለው ለእናንተ 8ተኛ ሊሆን ይችላል። ስለዚ የትኛው ጥያቄ ነው አማራጩስ የትኛው ላይ ነው ብላላችሁ ትክክለኛ አማራጩ አንብባችሁ መልሱ።
ከ48 ሰዓት በኋላ 1.5$ ታገኛላችሁ በWCT token ነው የሚሰጣችሁ። መሳተፍ የምትችሉት verified የሆናችሁ ብቻ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433